እንዴት ይሰራል
በ6 ቀላል ደረጃዎች የዕጣ ቲኬት ገዝተው አሸናፊ ይሁኑ
1. አካውንት ይክፈቱ
በስልክ ቁጥርዎ እና በስምዎ ብቻ በደቂቃዎች ውስጥ ይመዝገቡ።
2. ጨዋታ ይምረጡ
ከንቁ እና ክፍት ጨዋታዎች ውስጥ የሚፈልጉትን የዕጣ ጨዋታ ይምረጡ።
3. ክፍያ ይፈጽሙ
የተገለጸውን የቲኬት ዋጋ በቴሌብር ወይም በባንክ ሂሳብ ይላኩ።
4. ደረሰኝ ያረጋግጡ
የግብይት መለያ ቁጥር (Transaction ID) ያስገቡ ወይም ደረሰኝ ይጫኑ።
5. የቲኬት ቁጥር ይምረጡ
ክፍያዎ ሲረጋገጥ የሚወዱትን የዕድል ቁጥር በዊል ወይም በነሲብ ይምረጡ።
6. ሽልማትዎን ይረከቡ!
በዕጣ ማውጫ ቀን አሸናፊ ሲሆኑ ሽልማትዎን በቀጥታ በባንክ ወይም በአካል ይቀበሉ።
